በአካባቢው ያሉ ሕዝቦች ሁሉ ሊደመስሱዋቸው ፈለጉ፤ “መሪም ሆነ ድጋፍ የላቸውም፤ ስለዚህ አሁን እንውጋቸው፤ መታሰቢያቸው ከሰዎች መካከል እንዲጠፋ እናድርግ” አሉ።