ወደ ሮም የሄዱት መልእክተኞች በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው እንዲህ አሉ፤ “ሊቀ ካህናት ዮናታንና የአይሁድ ሕዝብ ቀድሞ የነበረውን ወዳጅነትና የስምምነት ውል ለማደስ ልከውናል”።