ፀሐይ ስትጠልቅ ዮናታን ሰዎቹን ነቅተውና የጦር መሣሪያቸውን በእጃቸው ይዘው ሌሊቱን ሙሉ ለውጊያ ዝግጁዎች ሆነው እንዲገኙ አዘዛቸው። እንዲሁም በሠፈሩ ዙሪያ ጠባቂዎች አቆመ።