የአንጥዮኩስን ልጅ ኑምንዩስንና የኢያሶንን ልጅ አንቲጳጠሮስን መርጠን ከሮማውያን ጋር የነበረንን የቀድሞ ወዳጅነታችንንና ስምምነታችንን ለማደስ ወደ ሮማውያን ልከናቸዋል።