ንጉሥ ጰጠሎሜዮስ በበኩሉ በባሕሩ አጠገብ እስከምትገኘው ስለውቅያ ድረስ በባሕሩ ዳር ዳር የሚገኙትን ከተሞች ያዘ፤ በእስክንድርም የሚሸርበውን ሴራ ከፍተኛ ደረጃ ላይ አደረሰው።