ይህን ባዩ ጊዜ እነዚያ ሸሽተው የነበሩት ሰዎች እንደገና ከእርሱ ጋር ሆነው እስከ ቃዴስ ድረስ አባረሩዋቸው፤ የጠላት ሠፈር እስከሆነው ቃዴስም ድረስ አሳደዋቸው፤ ከእዚያው ሠፈሩ።