የእዚያ አገር ነዋሪዎች ሰላም ያደርግ ዘንድ ለመኑት፤ ተቀበላቸውም፤ ግን ከተማዋን አስለቀቃቸውና ከእዚያ አስወጣቸው፤ ቦታውን ያዘና እዚያው ወታደሮቹን ለጥበቃ መደበ፤