የገዛ ሰዎቹ ዮናታንን ለመኑት፤ እርሱም ቀኝ እጁን ዘረጋላቸው፤ ነገር ግን የሹማምንቶቻቸውን ልጆች በመያዣነት ያዘባቸውና ወደ ኢየሩሳሌም ላካቸው ከዚህ በኋላ እስከ ደማስቆ ድረስ እየተዘዋወረ ተመለከተ።