ወጣቱ አንጥዮኩስ ለዮናታን እንዲህ ሲል ጻፈለት “የሊቀ ካህናቱን ሹመት አጽንቼልሃለሁ፤ በአራቱ አውራጃዎች ላይ ሾሜሃለሁ፤ ቍጥር ህ ከንጉሥ ወዳጆች መካከል እንዲሆን አድርጌአለሁ”።