የጦር መሣሪያዎቻቸውን ጥለው ሰላም አደረጉ። አይሁዳውያን በንጉሡና በመንግሥቱ ውስጥ በሚገኙ ሰዎች ሁሉ ፊት ብዙ ክብር አገኙ። በዚህ ዓይነት ዝና አትርፈው አይሁዳውያን ብዙ ምርኮ ይዘው ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።