በዚህ ምክንያት ከአባቶቹ ጋር የነበረ አንድ ትሪፎን የተባለ ሰው ሠራዊቱ በጠቅላላ በዲሜጥሮስ ላይ ማጐረምረማቸውን በተገነዘበ ጊዜ የእስክንድርን ልጅ አንጥዮኩስን ወደ ሚያሳድገው ወደ ዓረባዊው ኤማልቄስ ሄደ።