የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የይሁዳ አገርና ሦስቱን አገርና በኢየሩሳሌም መሥዋዕት ለሚያቀርቡ ሰዎች ጥቅም እንዲውሉ እነዚህ አውራጃዎች በአካባቢያቸው ከሚገኙ አገሮች ሁሉ ጋር ከሰማርያ ተነጥለዋል፤ ቀድሞ ንጉሥ በየዓመቱ ይቀበላቸው የነበሩት የመሬታቸውና የዛፎቻቸው ፍሬዎች ግብሮች ለእነርሱ ይሆናሉ፤

ምዕራፉን ተመልከት



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:34
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች