አንዳንዶቹ በታላላቅ መንግሥት ምሽጐች ውስጥ ይሆናሉ። አይሁዳውያን በመንግሥት ታማኝነት ቦታ ላይ ይሰማሉ፤ መሪዎቻቸውና አለቆቻቸው ከነእርሱ ውስጥ ይመረጣሉ፤ ንጉሡ በይሁዳ አገር ውስጥ እንዳዘዘው በሕጋቸው መሠረት ይተዳደራሉ።