የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በሌላ በኩል ከዛሬ ጀምሮ ከመሬት ፍሬ የሚሰጠውን ሲሶ ለሁልጊዜ ትቻለሁ፤ ከዛፎች ፍሬ የሚደርሰኝንም እኩሌታ ትቻለሁ፤ ይህን ያደረግሁት ለይሁዳ አገርና ከሰማርያና ከገሊላ ለተጨመሩለት ለሦስቱም አገሮች ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:30
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች