በእኛ መካከል የተደረገውን ውል እናንተ ሁልጊዜ አጽንታችሁ ይዛችኋል፤ የእኛ ወዳጆች ሆናችሁ ቀርታችኋል፤ ወደ ጠላቶቻችን አልሄዳችሁም፤ ይህን ሁሉ አውቀናል፤ ስለዚህም ደስ ብሎናል።