ቄስለው ወር (ከኀዳር 15 እስከ ታኀሣሥ 15) በዓሥራ አምስተኛው ቀን ንጉሡ በሚቀጥለው መሥዋዕት መሠዊያ ላይ የጥፋት ርኩሰት ሠራ፤ በይሁዳ ከተሞች ዙሪያም መሠዊያዎች ተቋቋሙ።