የሕብስት ማቅረቢያ ጠረጴዛውን የመጠጥ ማቅረቢያ ዕቃዎችን፥ ጽዋዎችን፥ የዕጣን ማጨሻ የወርቅ ዕቃዎችን፥ መጋረጃዎችና ዘውዶችን ወሰደ፤ በቤተ መቅደሱ መግቢያ ላይ የነበረውን የወርቅ ጌጥ በሙሉ አንሥቶ ወሰደው።