የመቄዶንያዊው የፊሊጶስ ልጅ እስክንድር ኪትማውያን አገር (መቄዶንያ) ወጥቶ የፋርስና የሜዶን ንጉሥ የሆነው ዳርዮስን አሸንፎ በቦታው ለመጀመሪያ ጊዜ የግሪካውያን ንጉሥ ከሆነ በኋላ፤