የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




1 ዜና መዋዕል 6:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልጁ ዮአክ፥ ልጁ አዶ፥ ልጁ ዛራ፥ ልጁ ያትራይ ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ልጁ ዮአክ፣ ልጁ አዶ፣ ልጁ ዛራ፣ ልጁ ያትራይ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ዚማ ዮአሕን ወለደ፤ ዮአሕ ዒዶን ወለደ፤ ዒዶ ዜራሕን ወለደ፤ ዜራሕም የአትራይን ወለደ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ልጁ ዮአክ፥ ልጁ አዶ፥ ልጁ ዛራ፥ ልጁ ያት​ራይ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ልጁ ዮአክ፥ ልጁ አዶ፥ ልጁ ዛራ፥ ልጁ ያትራይ።

ምዕራፉን ተመልከት



1 ዜና መዋዕል 6:21
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከጌድሶን፤ ልጁ ሎቤኒ፥ ልጁ ኢኤት፥ ልጁ ዛማት፥


የቀዓት ልጆች፤ ልጁ አሚናዳብ፥ ልጁ ቆሬ፥ ልጁ አሴር፥