የማዕካ ልጅ ሐናን፥ ሚትናዊው ኢዮሣፍጥ፥
የማዕካ ልጅ ሐናን፣ ሚትናዊው ኢዮሣፍጥ፣
የሞካ ልጅ ሐናን፥ ሚትናዊው ኢዮሣፍጥ፤
እንዲሁም፥ ረኡማ የተባለችው የናኮር ቊባት ደግሞ ጤባሕን፥ ገሐምን፥ ተሐሽንና፥ ማዕካን ወለደችለት።
የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፥ እርሱ የሮቤላውያን አለቃ ነበረ፥ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሰዎች ነበሩ፥
አስታሮታዊው ዖዝያ፥ የአሮዔራዊው የኮታም ልጆች ሻማና ይዒኤል፥