የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 7:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እኔም እንደ ሁሉ እኩል መዋቲ ሰው ነኝ፤ አስ​ቀ​ድሞ የተ​ፈ​ጠረ የም​ድ​ራዊ አዳም ልጅም ነኝ፥ በእ​ናቴ ማኅ​ፀ​ንም ሥጋ ሆኜ ተቀ​ር​ጫ​ለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እኔም እንደሌላው ሰው ሁሉ ሟች ነኝ፤ ከመሬት የተፈጠረው የመጀመሪያ ሰው ዘር ነኝ፤ በአንዲት እናት ማሕፀን ውስጥ ከሥጋ የተሠራሁ ነኝ፤

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 7:1
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች