ፍርድህ ታላቅ ነው፥ ለመናገርም ድንቅ ነው። ስለዚህም የፈጣሪ ትምህርት የሌላቸው ሰውነቶች ሳቱ።
ፍርዶችህ ታላላቅና ድብቅ ናቸው፤ ያልተማሩ ነፍሶች ከመንገድ የወጡትም ለዚህ ነው።