የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 15:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በእ​ር​ሱም ዘንድ ያለው ትጋት ይሠ​ራና ይደ​ክም ዘንድ ስላ​ለ​ውና ሕይ​ወ​ቱም ጥቂት ስለ​ሆነ አይ​ደ​ለም። ወር​ቅና ብርን የሚ​ሠሩ ሰዎ​ችን ይፎ​ካ​ከ​ራ​ቸው ዘንድ ነው እንጂ፤ ናስ ሠሪ​ዎ​ች​ንም ይመ​ስ​ላ​ቸው ዘንድ ነው እንጂ፥ የተ​ዋ​ረ​ደ​ው​ንም ሠርቶ ክብር ይሰ​ጠ​ዋል።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚህ ሁሉ በኋላም ስለ ሞቱ፥ ስለ ዕድሜው ማጠርም አይጨነቅም፤ ነገር ግን ከወርቅ ሠሪዎችና ክብር አቅላጮች ጋር ይፎካከራል፤ የነሐስ ሠራተኞችን ለመምሰል ይጥራል፤ አስመስሎ በመሥራቱም ይታበያል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 15:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች