የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 9:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከጐ​ል​ማሳ ሚስት ጋር አት​ቀ​መጥ፤ ልቡ​ና​ህን ወደ እርሷ እን​ዳ​ት​ወ​ስድ፥ ሰው​ነ​ት​ህ​ንም በሞት እን​ዳ​ታ​ሰ​ነ​ካ​ክል በመ​ጠጥ ጊዜ ከእ​ርሷ ጋር አት​ቀ​መጥ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ባል ካላት ሴት ዓይንህን መልስ፤ ከሷ ጋር አብረህ ወይን ጠጅ አትጠጣ፤ ልብህም ወደ እርሷ ከተሳበ፥ ራስህን መግታት አቅቶህ ችግር ላይ ትወድቃለህ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 9:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች