የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 9:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በሞት ከሚ​ቀጡ መኳ​ን​ንት ፈጽ​መህ ራቅ፤ ሰው​ነ​ት​ህን እን​ዳ​ታ​ጠፋ የሞት ጥር​ጥር አያ​ግ​ኝህ፥ ነገር ግን በወ​ጥ​መድ መካ​ከል እን​ደ​ም​ት​ሄድ፥ በገ​ደ​ልም መካ​ከል እን​ደ​ም​ት​መ​ላ​ለስ ዕወቅ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለመግደል ችሎታ ካለው ሰው ራቅ፤ የሞት ፍርሃት አያድርብህም። ግን ወደሱ ስትቀርብ በጣም ተጠንቀቅ፤ ሊገድልህ ይችላል፤ በወጥመድ መካከል የምትሄድና በከተማይቱ ምሽግ ላይ የምትራመድ መሆንህን አትዘንጋ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 9:13
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች