የሽማግሎችን ምክራቸውን ጠብቅ፤ እነርሱ ከአባቶቻቸው ተምረዋልና አንተም ከእነርሱ ተማር፤ በኀዘንህም ጊዜ የምትናገረውን ታገኛለህ የምትመልሰውንም ታውቃለህ።
ሽማግሌዎች የሚናገሩትን አታቀል፥ እርሱም የተማሩት ከአባቶቻቸው ነውና፤ ብልህነትንና በአስፈላጊውም ጊዜ መልስ የመስጠት ጥበብን የምትማረው ከነሱ ነው።