የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 8:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የብ​ል​ሆ​ችን ነገር አታ​ቃ​ልል፤ ጥበ​ብን በእ​ነ​ርሱ ዘንድ ታገ​ኛ​ለ​ህና፥ ምሳ​ሌ​ያ​ቸ​ውን ተማር። መም​ህ​ራ​ን​ንም አገ​ል​ግል።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የጥበበኞችን ንግግር አታቃል፤ ምሳሌዎቻቸውን ተከተል፤ ታላላቆችን የማገልገል እውቀትና ጥበብ ከእነርሱ ትማራለህና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 8:8
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች