የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 46:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በየ​ስ​ማ​ቸው የተ​ጠሩ የእ​ስ​ራ​ኤል መሳ​ፍ​ንት፥ ልቡ​ና​ቸ​ውም ያል​ሰ​ሰነ ሰዎች ሁሉ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ያል​ተ​ዉት ሰዎች ሁሉ፥ ስም አጠ​ራ​ራ​ቸው የተ​ባ​ረከ ይሁን።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መሳፍንቱም ሁሉ እያንዳንዳቸው ሲጠሩ፥ ልባቸው ያልሸፈተ፥ በጌታም ላይ ጀርባቸውን ያላዞሩ፥ መታሰቢያቸው የተባረከ ይሁን።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 46:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች