የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 45:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የዘ​ለ​ዓ​ለም ሕግ​ንም አጸ​ና​ለት፤ በሕ​ዝ​ቡም መካ​ከል ክህ​ነ​ትን ሰጠው፤ በአ​ማረ ጌጥም አስ​ደ​ነ​ቀው፤ የክ​ብር ልብ​ስ​ንም አለ​በ​ሰው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከሌዌ ነገድ የሆነ ወንድሙን፥ እንደ እርሱ የተቀደሰውን አሮንን አስነሣ። ከእርሱም ጋር ዘላለማዊ ቃል ኪዳን አደረገ፥ ሕዝቡን እንዲያገለግልም ክህነትን ሰጠው። በልብሰ ተክህኖ አንቆጠቆጠው፤ የክብርም ካባ አጐናጸፈው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 45:7
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች