የሚጠራህን ሰው ቸል ማለት ኀፍረት ነው፤ ወደ ሌላ ሰው ሚስትም መመልከት ኀፍረት ነው።
በእውነትና በእግዚአብሐር ቃል ኪዳን ፊት፥ በመሠዊያው ላይ በመደገፍህ፥