የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 40:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሌላ ማዕድ ደጅ የሚ​ጠ​ናና ተስፋ የሚ​ያ​ደ​ርግ ሰው፤ ኑሮው እንደ ሞተ ሰው ነው፤ የሰው እህል የሚ​ወድ ሰው ከሐ​ሜት አይ​ድ​ንም፤ የተ​መ​ከረ ብልህ ሰው ግን ከሁሉ ይጠ​በ​ቃል።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የሌላውን ሰው ማዕድ በመቀላወጥ የሚገፋ ሕይወት፥ ከቶውንም ሕይወት አይባልም፤ የሌሎች ምግብ ጉሮሮን ያሳድፋል፤ ጥበበኛ የሆነና መልካም አስተዳደግ ያለው ሰው ይህን አያደርግም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 40:29
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች