የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 40:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

መማ​ለ​ጃና ዐመፃ ሁሉ ይደ​መ​ሰ​ሳሉ፤ ሃይ​ማ​ኖት ግን ለዘ​ለ​ዓ​ለሙ ትጸ​ና​ለች።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጉቦና ፍትሕ ማጓደል ሁሉ ይወገዳሉ፤ መልካም እምነት ግን ለዘለዓለም ይኖራል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 40:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች