ይህ ሁሉ ለጻድቃን ሰዎች በረከታቸው ነው፤ እንደዚሁም ሁሉ በኀጢአተኞች ሰዎች ወደ ክፉ ይመለስባቸዋል።
እነኚህ ሁሉ ለጻድቃን ጥሩ፤ ለኃጢአተኞች ግን መጥፎ ናቸው።