አሳቡ እርሻውን እንዲያርስ ነው፤ ትጋቱም በሬውን ገለባ ያበላ ዘንድ ነው፤ ወይፈኑንም እስኪያቀና ድረስ ይደክማል።
ስለ ቀደዳቸው ፈሮች ብዙ የሚያስብ፥ ሌቱን ጊደሮቹን ለማደለብ የሚተጋ፥ ገበሬ እንደምን ጥበበኛ ይሆናል?