ልጄ ሆይ፥ ለሞተ ሰው አልቅስለት፥ እዘንለትም፤ ራስህንም አሳዝን፤ እንደ ሥርዐቱም መታሰቢያ አድርግለት። ያገለገለህን ሰው ሞት ቸል አትበል።
ልጄ ሆይ! ስለ ሞተ ሰው አልቅስ፤ ኀዘንህንም በእንጉርጉሮ አሰማ፤ በተገቢው ሥርዓት አስክሬንን ቅበር፤ መቃብሩንም አክብር።