ለወገኖቹ ጥበበኛ የሆነ ሰው ዋጋውን ያገኛል፤ ስሙም ለዘለዓለም ይኖራል።
ጥበበኛ ሰው በሕዝቡ ዘንድ የታመነ ነው፤ ስሙም ለዘለዓለም ሕያው ይሆናል።