ከቀኑም የቀደሰውና ያከበረው አለ። ከእነርሱም በየጊዜያቸውና በየቍጥራቸው ክረምትንና መጸውን፥ በጋንም ለየ።
የጨካኝ መሪዎችን፥ ከእኛ ሌላ ማንም የለም! የሚሉትን ሁሉ፥ ጭንቅላታቸውን አፍርስ።