አቤቱ በስምህ የተጠሩ ወገኖችህን ይቅር በል፤ የበኵር ልጄ ያልሃቸው እስራኤልንም ይቅር በል።
በዓለም ላይ የሚኖሩ ሰዎችም ሁሉ፥ ጌትነትህንና ዘላለማዊ አምላክነትህን ይቀበላሉ።