እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ለሕጉ ይገዛል፤ ወደ እርሱም ፈጥነው የሚሄዱ ሰዎች መፍቅዳቸውን ያገኛሉ።
የሙት ልጅ የሚያቀርቡለትን ልመና አይዘነጋም፤ የመበለቷንም መሬት ቸል አይልም።