ወይን ጠጥቶ ሳለ ባልንጀራህን አትቈጣው፤ ልቡ ደስ ብሎት ሳለም አታሳዝነው፤ የምትነቅፈውንም አትንገረው፤ እርሱ ሰክሮ ሳለ ጉዳይህን አትለምነው፤ አትዘብዝበውም።