ጽኑ ብረትን በወናፍ ይፈትኑታል፤ እንዲሁም ሁሉ የትዕቢተኞችን ልቡና ወይን ይፈትነዋል።
አንዱ ሬሳ ነክቶ እጁን ቢታጠብ፥ ዳግመኛም ቢነካው የመታጠቡ ትርጒም ከምኑ ላይ ነው?