የእግዚአብሔር ፈቃዱ ክፉ እንዳትሠራ ነው፤ ፈቃዱም ከበደል ትርቅ ዘንድ ነው።
በወይን ጠጅ ግብዣ ላይ የሚታየ የሙዚቃ ትርኢት፥ በዕንቁ ላይ እንዳረፈ ወርቃማ ፈርጥ ነው።