የሰጠህን ሁሉ ፊትህን ደስ እያለው ስጠው፤ ደስ እያለህም የአዝመራህን ዐሥራት አግባ።
ቀደም ብለህ ውጣ፤ የመጨረሻው ሰው አትሁን፥ ወዲያ ወዲህ ሳትል ወደ ቤትህም ሩጥ።