ሕልም፥ ጥንቆላና ሟርት ሁሉም ከንቱ ናቸው፤ ልብንም ያስደነግጣሉ፤ እንደ ምጥም ያጎብጣሉ።
ገንዘብ የሚወድ ከቶውንም ከኃጢአት አይነጻም፤ ትርፍ አሳዳጅም ከጥፋት ይወድቃል።