አንዱ ሲሠራ አንዱ ቢያፈርስ፥ የሁለቱስ ድካማቸው ምን ይጠቅማል?
በተገቢው ወቅትና በአስፈላጊው መጠን ከተጠጣ፥ የወይን ጠጅ የልብ ተድላና የነፍስ ደስታ ነው።