ለሞት እስክደርስ ድረስ ሁልጊዜ መከራን ተቀብያለሁና፤ ስለዚህም ነገር እግዚአብሔር ያድነኛል።
የዐይን ስስት የሚያስቀይም መሆኑን አትዘንጋ፤ በፍጥረት ውስጥ እንደ ዐይን የከፋ ነገር አለን? ሁሌም እንባ የሚያነባው ለዚህ ነው።