ሰነፍ ሰው ግን ሐሰትን በከንቱ ተስፋ ያደርጋታል፤ ሕልምም ሰነፍ ሰውን ያስደነግጠዋል።
ሀብት የሚያመጣው የእንቅልፍ እጦት፤ ሰውነት ያከሳል፤ የሚያስከትለው ጭንቀትም እንቅልፍ ያባርራል።