አጫጅን እየተከተለ እንደሚቃርም ሰው፤ በእግዚአብሔር በረከት ደረስሁ። እንደ ወይን ለቃሚም መጭመቂያዬን ሞላሁ።
ደስተኛ ልብ የምግብ አምሮትን ያዳብራል፤ መልካም አመጋገብንም ያስለምዳል።