ኀዘንን ከአንተ ታርቃት ዘንድ ልብህን አጽናናት፤ ሰውነትህንም አረጋጋት፤ ኀዘን ብዙ ሰዎችን አጥፍታቸዋለችና፤ ኀዘንም የምትጠቅመው የለምና።
ነፍስህን አስደስት፥ ልብህን አጽናና፥ ኀዘንን ከፊትህ አባርር፥ በእርሱ ምክንያት የብዙዎች ሕይወት ተበላሽቷል፤ ማንንም አይጠቅምምና።