ጃንደረባ ቆንጆዪቱን ባቀፋት ጊዜ እንደሚያዝን፥ በዐይኖቹ እያየ ያዝናል።
ቆንጆ ጉብል አቅፎ እንደሚያቃስ ጃንደረባ፥ እርሱም ያያል፥ ሲቃም ይይዘዋል።